ሕዝቅኤል 25:9 NASV

9 በምድሪቱ ድንበር ላይ ካሉትና ክብሯ ከሆኑት ከተሞች ከቤት የሺሞት፣ ከበአልሜዎንና ከቂርያታይም ጀምሬ የሞዓብን ዐምባ እገልጣለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 25:9