ሕዝቅኤል 26:2 NASV

2 “የሰው ልጅ ሆይ! ጢሮስ ስለ ኢየሩሳሌም፣ ‘እሰይ! የሕዝቦች በር ተሰበረች፤ ደጆቿም ወለል ብለው ተከፈቱልኝ፤ እንግዲህ እርሷ ስለ ፈራረሰች እኔ እከብራለሁ’ ብላለችና፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 26:2