ሕዝቅኤል 26:20 NASV

20 የጥንት ዘመን ሰዎች ወደ ገቡበት ጒድጓድ ከሚወርዱት ጋር አወርድሻለሁ፤ ወደ ጒድጓድ ከሚወርዱት ጋር በጥንቱ ፍርስራሽ ከምድር በታች አኖርሻለሁ፤ ከዚህም በኋላ በሕያዋን ምድር ተመልሰሽ ቦታ አታገኚም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 26:20