ሕዝቅኤል 27:3 NASV

3 በባሕር መግቢያ ላይ ለምትገኘውና በብዙ ጠረፎች ከሚኖሩ ሕዝቦች ጋር ለምትነግደው ለጢሮስ እንዲህ በላት፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ ‘ጢሮስ ሆይ!፤“ፍጹም ውብ ነኝ” ብለሻል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 27:3