ሕዝቅኤል 27:31 NASV

31 ስለ አንቺ ጠጒራቸውን ይላጫሉ፤ማቅም ይለብሳሉ፤በነፍስ ምሬት፣በመራራም ሐዘን ያለቅሱልሻል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 27:31