ሕዝቅኤል 27:7 NASV

7 የመርከቦችሽ ሸራ ጥልፍ ሥራ ያለበት የግብፅ በፍታ ነበረ፤ይህም እንደ ዐርማ አገለገለሽ።መጋረጃዎችሽ ከኤሊሳ ጠረፍ የመጡ፣ባለ ሰማያዊና ሐምራዊ ቀለም ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 27:7