ሕዝቅኤል 28:12 NASV

12 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ስለ ጢሮስ ንጉሥ ሙሾ አውርድ፤ እንዲህም በለው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ ‘ጥበብን የተሞላህ፣ ፍጹም ውበትን የተላበስህ፣የፍጹምነት ምሳሌ ነበርህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 28:12