ሕዝቅኤል 29:12 NASV

12 የግብፅን ምድር ከጠፉት ምድሮች መካከል እንደ አንዱ ባድማ አደርጋታለሁ፤ ከተሞቿም በፈራረሱት ከተሞች መካከል አርባ ዓመት ባድማ ይሆናሉ፤ ግብፃውያንንም በአሕዛብ መካከል እበትናቸዋለሁ፤ በአገሮችም መካከል እዘራቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 29:12