ሕዝቅኤል 29:15 NASV

15 ከመንግሥታት ሁሉ አነስተኛ ትሆናለች፤ ከሌሎችም አሕዛብ በላይ ራሷን ከፍ ማድረግ አትችልም። እጅግ ደካማ አደርጋታለሁ፤ ስለዚህ ሌሎችን አሕዛብ እንደ ገና መግዛት አትችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 29:15