ሕዝቅኤል 3:12 NASV

12 መንፈስም ወደ ላይ ከፍ አድርጎ አነሣኝ፤ ከኋላዬም ‘የእግዚአብሔር ክብር በማደሪያ ስፍራው ይባረክ!’ የሚል ታላቅ ህምህምታ ሰማሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 3:12