21 ነገር ግን ጻድቁን ሰው ኀጢአት እንዳይሠራ ብታስጠነቅቀውና እርሱም ኀጢአትን ባይሠራ፣ ተጠንቅቆአልና በእርግጥ በሕይወት ይኖራል፤ አንተም ነፍስህን ታድናለህ።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 3
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 3:21