ሕዝቅኤል 3:23 NASV

23 እኔም ተነሥቼ ወደ ረባዳው ስፍራ ሄድሁ። በኮቦር ወንዝ አጠገብ ያየሁት ዐይነት ክብር፣ የእግዚአብሔር ክብር በዚያ ቆሞ ነበር፤ እኔም በግንባሬ ተደፋሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 3:23