ሕዝቅኤል 31:15 NASV

15 “ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ወደ መቃብር በወረደበት ቀን ጥልቅ ምንጮችን ስለ እርሱ በሐዘን ሸፈንኋቸው፤ ወንዞቹን ገታሁ፤ ታላላቅ ፈሳሾችም ተቋረጡ። በእርሱም ምክንያት ሊባኖስን ጨለማ አለበስሁ፤ የደን ዛፎችም ሁሉ ደረቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 31:15