12 ከሕዝቦች ሁሉ እጅግ ጨካኝ በሆኑት፣በኀያላን ሰዎች ሰይፍ፣ያከማቸኸው ሰራዊት እንዲወድቅ አደርጋለሁ፤የግብፅን ኵራት ያንኰታኵታሉ፤የሰራዊቷም ብዛት ይጠፋል፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 32
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 32:12