ሕዝቅኤል 32:18 NASV

18 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ስለ ብዙው የግብፅ ሰራዊት አልቅስ፤ እርሷንና የኀያላንን ሕዝቦች ሴት ልጆች ወደ ጒድጓድ ከሚወርዱት ጋር ከምድር በታች አውርዳቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 32:18