ሕዝቅኤል 32:23 NASV

23 መቃብራቸው በጥልቁ ጒድጓድ ውስጥ ነው፤ ሰራዊቷም በመቃብሯ ዙሪያ ተረፍርፏል። በሕያዋን ምድር ሽብርን የነዙ ሁሉ ታርደዋል፤ በሰይፍም ወድቀዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 32:23