29 “ኤዶምም በዚያ አለች፤ ንጉሦቿና ገዦቿም ሁሉ በዚያ አሉ፤ ኀይል የነበራቸው ቢሆኑም፣ በሰይፍ ከተገደሉት ጋር ተጋድመዋል፤ ወደ ጒድጓድ ከወረዱት ከእነዚያ ካልተገረዙትም ጋር ተኝተዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 32
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 32:29