4 በምድር ላይ እጥልሃለሁ፤ሜዳም ላይ እዘረጋሃለሁ፤የሰማይ ወፎች ሁሉ እንዲሰፍሩብህ አደርጋለሁ፤የምድር አራዊት ሁሉ በመስገብገብ ይበሉሃል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 32
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 32:4