ሕዝቅኤል 33:6 NASV

6 ነገር ግን ጒበኛ ሰይፍ ሲመጣ አይቶ፣ ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ መለከት ሳይነፋ ቢቀርና ከመካከላቸው የአንዱን ሰው ሕይወት ሰይፍ ቢያጠፋ፣ ያ ሰው ስለ ኀጢአቱ ይወሰዳል፤ ጒበኛውን ግን ስለ ሰውዬው ደም ተጠያቂ አደርገዋለሁ።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 33:6