ሕዝቅኤል 34:16 NASV

16 የጠፉትን እፈልጋለሁ፤ የባዘኑትንም እመልሳለሁ። የተጐዱትን እጠግናለሁ፤ የደከሙትንም አበረታለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውን ግን አጠፋለሁ። መንጋውን በፍትሕ እጠብቃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 34:16