27 የየሜዳው ዛፍ ፍሬ ይሰጣል፤ መሬቱም እህል ያበቅላል። ሕዝቡም በምድሪቱ ላይ በሰላም ይኖራሉ። የቀንበሮቻቸውን ማነቆ ሰብሬ በባርነት ከገዟቸው እጅ ሳድናቸው፣ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ያውቃሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 34
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 34:27