ሕዝቅኤል 34:30 NASV

30 ከዚያም እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው ከእነርሱ ጋር እንደሆንሁ፤ የእስራኤል ቤት የሆኑት እነርሱም ሕዝቤ እንደሆኑ ያውቃሉ፣ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 34:30