ሕዝቅኤል 34:4 NASV

4 ደካማውን አላበረታችሁትም፤ በሽተኛውን አልፈወሳችሁትም፤ የተጐዳውንም አልጠገናችሁትም። የባዘኑትን አልመለሳችሁም፤ የጠፉትንም አልፈለጋችሁም፤ በግፍና በጭካኔ ገዛችኋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 34:4