6 በጎቼ በየተራራው ሁሉና በየኰረብታው ላይ ተንከራተቱ። በምድር ሁሉ ተበተኑ፤ የፈለጋቸውም፤ የፈቀዳቸውም የለም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 34
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 34:6