ሕዝቅኤል 35:3 NASV

3 እንዲህም በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ የሴይር ተራራ ሆይ፤ በአንተ ላይ ተነሥቻለሁ፤ እጄን በአንተ ላይ እዘረጋለሁ፤ ባድማና ጠፍ አደርግሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 35:3