ሕዝቅኤል 36:22 NASV

22 “ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ይህን ሁሉ የማደርገው ስለ እናንተ ብዬ ሳይሆን፣ በየሄዳችሁባቸው አሕዛብ መካከል ስላረከሳችሁት ስለ ቅዱስ ስሜ ስል ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 36:22