ሕዝቅኤል 36:3 NASV

3 ስለዚህ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ከየአቅጣጫው ከበው በመውጋት ስላጠቋችሁ፣ ለቀሩት ሕዝቦች ሁሉ ርስት ሆናችሁ፤ ለሕዝብም መሣቂያና መሣለቂያ ሆናችሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 36:3