ሕዝቅኤል 36:5 NASV

5 ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “በሚቃጠል ቅናቴ በቀሩት ሕዝቦች ሁሉና በኤዶም ሁሉ ላይ ተናግሬአለሁ፤ ከልብ በመነጨ ደስታና በንቀት ተሞልተው የግጦሽ መሬቴን ይዘው ይበዘብዙት ዘንድ የራሳቸው ርስት አድርገውታልና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 36:5