ሕዝቅኤል 37:1 NASV

1 የእግዚአብሔር እጅ በላዬ ነበረ፤ እርሱም በእግዚአብሔር መንፈስ አወጣኝ፤ በሸለቆ መካከልም አኖረኝ፤ ሸለቆውም በዐጥንቶች ተሞልቶ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 37:1