ሕዝቅኤል 37:11 NASV

11 ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ “የሰው ልጅ ሆይ፤ እነዚህ ዐጥንቶች መላው የእስራኤል ቤት ናቸው፤ እንዲህም ይላሉ፤ ‘ዐጥንቶቻችን ደርቀዋል፤ ተስፋ የለንም፤ ተቈርጠናል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 37:11