ሕዝቅኤል 37:16 NASV

16 “የሰው ልጅ ሆይ፤ አንድ በትር ወስደህ፣ ‘የይሁዳና የተባባሪዎቹ የእስራኤላውያን’ ብለህ ጻፍበት። ከዚያም ሌላ በትር ወስደህ፣ ‘የኤፍሬም፣ የዮሴፍና የተባባሪዎቹ የእስራኤል ቤት ሁሉ’ ብለህ ጻፍበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 37:16