ሕዝቅኤል 38:11 NASV

11 እንዲህም ትላለህ፤ “ቅጥር የሌላቸውን መንደሮች ምድር እወራለሁ፤ ሁሉም ያለ ቅጥር፣ ያለ በርና ያለ ብረት መወርወሪያ የሚኖረውን፣ ሰላማዊና ያለ ሥጋት የተቀመጠውን ሕዝብ እወጋለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 38:11