ሕዝቅኤል 38:22 NASV

22 በቸነፈርና በደም መፋሰስ እፈርድበታለሁ፤ የዝናብ ዶፍ፣ የበረዶ ድንጋይ፣ የሚያቃጥል ድኝ፣ በእርሱና በወታደሮቹ፣ ከእርሱም ጋር ባሉት ሕዝቦች ላይ አወርዳለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 38:22