ሕዝቅኤል 38:8 NASV

8 ከብዙ ቀን በኋላ ለጦርነት ትጠራለህ። በኋለኛው ዘመንም ከጦርነት ያገገመችውን፣ሕዝቧ ከአያሌ አሕዛብ መካከል ወጥቶ የተሰበሰበውን፣ ለብዙ ጊዜ ባድማ በነበረው በእስራኤል ተራሮች ላይ የሰፈረውን ወገን ትወራለህ። ከሕዝቦች መካከል ወጥተው፣ አሁን ሁሉም በሰላም ይኖራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 38:8