ሕዝቅኤል 39:23 NASV

23 አሕዛብም የእስራኤል ሕዝብ ለእኔ ታማኞች ባለመሆን ከሠሩት ኀጢአት የተነሣ እንደ ተሰደዱ ያውቃሉ፤ ስለዚህ ፊቴን ከእነርሱ ሰወርሁ፤ ለጠላቶቻቸው አሳልፌ ሰጠኋቸው፤ ሁሉም በሰይፍ ወደቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 39:23