ሕዝቅኤል 39:9 NASV

9 “ ‘ከዚያም በእስራኤል ከተሞች የሚኖሩ ሁሉ ወጥተው የጦር መሣሪያውን፣ ትልልቁንና ትንንሹን ጋሻ፣ ቀስቱን፣ ፍላጻውን፣ የጦር ዱላውንና ጦሩን ሰብስበው ማገዶ በማድረግ ያነዱታል፤ ሰባት ዓመት ይማግዱታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 39:9