ሕዝቅኤል 4:3 NASV

3 የብረት ምጣድ ወስደህ በአንተና በከተማዪቱ መካከል እንደ ብረት ቅጥር አቁመው፤ ፊትህንም ወደ እርሷ አዙር፤ የተከበበች ትሆናለች፤ አንተም ትከባታለህ። ይህም ለእስራኤል ቤት ምልክት ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 4:3