ሕዝቅኤል 4:9 NASV

9 “ስንዴና ገብስ፣ ባቄላና ምስር እንዲሁም ዘንጋዳና ጠመዥ ወስደህ በአንድ ሸክላ ውስጥ አስቀምጥ፤ ከዚያም ለራስህ እንጀራ ጋግር፤ ሦስት መቶ ዘጠና ቀን በጐንህ በምትተኛበት ጊዜ ትመገበዋለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 4:9