ሕዝቅኤል 40:1 NASV

1 በተሰደድን በሃያ አምስተኛው ዓመት፣ በዓመቱ መጀመሪያ፣ በዐሥረኛው ቀን፣ ከተማዪቱ በወደቀች በዐሥራ አራተኛው ዓመት፣ በዚያው ዕለት የእግዚአብሔር እጅ በላዬ ነበር፤ እርሱም ወደዚያ ወሰደኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 40:1