14 በመግቢያው በር ዙሪያ ባሉት ወጣ ወጣ ባሉት ግንቦች ሁሉ ፊት ለፊት ያለውን ቦታ ለካ፤ ሥልሳ ክንድም ነበር። የተለካውም ከአደባባዩ ፊት ለፊት እስካለው መተላለፊያ በረንዳ ድረስ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 40
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 40:14