ሕዝቅኤል 40:44 NASV

44 በውስጠኛው አደባባይ፣ ከውስጠኛው በር ውጭ፣ ሁለት ክፍሎች ነበሩ፤ አንዱ በደቡብ ትይዩ በሰሜን በር በኩል ሲሆን፣ ሌላው በሰሜን ትይዩ በደቡብ በር በኩል ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 40:44