11 ከክፍቱ ቦታ ግራና ቀኝ ወዳሉ ክፍሎች የሚያስገቡ በሮች ነበሩ። አንዱ በሰሜን በኩል ሲሆን፣ ሌላው በር ደግሞ በደቡብ በኩል ነው። ክፍቱን ቦታ ዙሪያውን የሚያገናኘው መሠረት ስፋቱ አምስት ክንድ ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 41
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 41:11