ሕዝቅኤል 41:18 NASV

18 ኪሩቤልና የዘንባባ ዛፍ ተቀርጸውበት ነበር፤ የዘንባባ ዛፎቹ የተቀረጹት በኪሩብና በኪሩብ መካከል ነበር። እያንዳንዱም ኪሩብ ሁለት ፊት ነበረው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 41:18