ሕዝቅኤል 41:26 NASV

26 በመተላለፊያ በረንዳውም ግራና ቀኝ ግንብ ላይ የዘንባባ ዛፍ ቅርጽ ያለባቸው ጠባብ መስኮቶች ነበሩ። ግራና ቀኝ ያሉት ክፍሎችም በደረጃው በኩል የሚሸፍን ጣሪያ ነበራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 41:26