3 ከዚያም ወደ ውስጥ ገባ፤ የመግቢያውን ዐምዶች ለካ፤ የእያንዳንዱም ወርድ ሁለት ክንድ ነበር። የመግቢያውም ወርድ ስድስት ክንድ ሲሆን፣ ግራና ቀኝ ወጣ ወጣ ያሉት ግንቦች ወርድ ደግሞ ሰባት ክንድ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 41
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 41:3