8 ቤተ መቅደሱ ዙሪያውን ከፍ ብሎ የተሠራ መሠረት ያለው መሆኑን አየሁ፤ ይህ ግራና ቀኝ ላሉት ክፍሎች መሠረት ሲሆን፣ ርዝመቱ ስድስት ክንድ ነው፤ ይህም የዘንጉ ቁመት ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 41
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 41:8