ሕዝቅኤል 42:12 NASV

12 በደቡብ በኩል ያሉት ክፍሎች በሮች መጠናቸው ተመሳሳይ ነበር። ከመመላለሻው መነሻ ላይ መግቢያ በር አለ፤ መመለሻውም ፊት ለፊት ካለው ወደ ምሥራቅ ከሚያመራው ግንብ ጋር ተጓዳኝ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 42:12