ሕዝቅኤል 42:14 NASV

14 ካህናቱ አንድ ጊዜ ወደ ተቀደሰው ቦታ ከገቡ በኋላ፣ ያገለገሉበትን ልብስ ሳያወልቁ ወደ ውጩ አደባባይ መውጣት አይችሉም፤ የተቀደሰ ነውና፤ ወደ ሕዝቡ ቦታ ከመምጣታቸው በፊት ሌላውን ልብሳቸውን መልበስ አለባቸው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 42:14