ሕዝቅኤል 42:4 NASV

4 ከክፍሎቹ ፊት ለፊት ወርዱ ዐሥር ክንድ፣ ርዝመቱ አንድ መቶ ክንድ የሆነ መተላለፊያ በውስጥ በኩል ነበር። የክፍሎቹም በሮች በሰሜን በኩል ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 42:4