ሕዝቅኤል 42:6 NASV

6 አደባባዮቹ ዐምዶች ሲኖሯቸው፣ በሦስተኛው ደርብ ላይ ያሉት ክፍሎች ግን ዐምድ የላቸውም። ስለዚህ የወለላቸው ስፋት በታችኛውና በመካከለኛው ደርብ ካሉት ክፍሎች ይልቅ ጠበብ ያለ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 42:6